#ፕረስ_ሪሊዝ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ምክር......

ዝርዝር ዜና

ምክር ቤት
no photo

#ፕረስ_ሪሊዝ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ የስራ ዘመን 12ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ያካሄዳል።

ሀምሌ 29-2017

#ፕረስ_ሪሊዝ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ የስራ ዘመን 12ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ያካሄዳል። የክፍለ ከተማው ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ሙሉጌታ አሰፋ የእለቱን የጉባኤው አጀንዳዎች ለጽ/ቤታችን ያሳወቁ ሲሆን፦ በዚህም መሠረት:- 1. የአስተዳደሩ የ2017 በጀት አመት ማጠቃለያ ሪፖርት እና 2.የአስተዳደሩ የ2018 በጀት አመት በጀት ማፅደቅ እንደሆነ ገልፀዋል። ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም ፦አቃቂ ቃሊቲ #አልቆ_ለመፈፀም_ከህዝብ_የተሰጠን_አደራ!